Sunday, October 27, 2013

የዳዊት ከበደ ምስጢራቱ = 300,000ብሩ - ግንቦት ሰባት እና ሰማያዊ ፓርቲ

 

ምንሊክ ሳልሳዊ:-ዳዊት ከበደ አሜሪካ የገባው የወያኔ መንግስት Define በሚያደርገው ጥያቄ ብቻ ለልዩ ተልእኮ በአስቸኳይ የሚሰጥ የVIP VISA ነበር::ደዊት ከበደ ትግሬ ነው፡፡ እንዲያውም ከትግሬነቱም በላይ የጠቅላይ ሚኒስተሩ የትውልድ መንደር ልጅ ነው፡፡ አደዋ ስላሴ ሰፈር ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአቶ መለስ አባት አቶ ዜናዊ ትዳር ሲይዙ የዳዊት አባት አቶ ከበደ አጃቢና ሽማግሉ ነበሩ፡፡ …ጊዜው የትግሬ ነው የሚሉ ሴረኞችን አትስማ ፡፡ ጊዜው የትግሬ አይደለም፡፡ … ወዘተ የሚል ፈሊጥ ያለው ዳዊት ከበደ እረሱን ደብቆ ሲንቀሳቀስ የነበረ ስውር የወያኔ ሰላይ ነበረ፡፡ አሁን ራሱን ይፋ በማውጣት ለምን ተልእኮ በልዩ ቪዛ ከአገር እንደወጣ እንድናውቅ አደረገን፡፡
Image
ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው ሰማያዊ ፓርቲን እና ግንቦት ሰባትን የፖለቲካ ጋብቻ እንዲፈጽሙ በማድረግ በሃሰት ክስ አሸባሪነት በሚለው ታርጋ የሃገርቤት ተቃዋሚዎችን ለመፈረጅ በአቶ በረከት ስምኦን የሚመራ መንግስታዊ የሽብር አካል እየዶለት እንደነበር ማንበባችን ይታወሳል::
Image
ይህንን ተከቶ የአውራምባ ታይምስ ድህረገጽ ከወያኔ የደህንነት ቢሮ የተዘጋጀውን የዶክተር ብርሃኑን ንግግር ነው ያለውን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ሰማያዊ ፓርቲ « ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አለው፤ ከግንቦት ሰባት የገንዘብ ድጋፍ ይደረግለታል» በሚል እነበረከት ድምዳሜ ላይ መድረሳቸውን የጠቆሙት ምንጮቹ የፓርቲውን አመራሮች «ከሽብረተኛ ቡድን ጋር በመገናኘት» ብለው ለመክሰስ ሴራ እያበጃጁ እንደነበር የሚታወስ ሃቅ ነው:: ይህ ጉዳይ እንጥልጥል ላይ ሆኖ በመነጋገር እና ሃሰተኛ መረጃ በመፈልሰፍ ለዚህም ተባባሪ እንዲሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንዲደረግለት እና ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ የድህረገጹን አዘጋጅ ዳዊት ከበደን ይዘው እንቅስቃሴያቸውን በአዲስ መልክ ጀምረዋል::

ዳዊት ከበደ ይህንን ተቃዋሚዎችን ለመወንጀል ይረዳው ዘንድ ከገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ዳጎስ ያለ ገንዘብ ተልኮለት የነበረ ቢሆንም በአመሪካ አገር ግንቦት ሰባትን እና ኢሳትን ለመሰለል የተመደበለት ባጀት ከመባከን ውጭ አንድም ውጠት ስላላስገኘ አገር ቤት ተመልሶ የሃገር ውስጥ ፓርቲዎችን በማዳከም ረገድ አስታውጾ እንዲያደርግ ተደርጓል::መጀመሪያ 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ፣ በማስከተል 50.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሃዋላ እንደተደረገለትና ባጠቃላይ 300.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በዶላር ተመንዝሮ በእጁ እንደደረሰው ምንጮቹ ጠቁመዋል።ገንዘቡ ከነበረከት በኩል በምስጢር የተላከ መሆኑን ያጋለጡት ምንጮቹ በዚሁ መሰረት ጋዜጠኛው ለሕወሐት/ኢህአዴግ ማገልገል መቀጠሉንና በተለይ አሁን በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ እየተሸረበ ያለው ሴራ መነሻው ይህ ሰው እንደሆነ አያይዘው ገልፀዋል።

ዳዊት ከበደ ከዚህ ቀደም ነገ ይቅርታዬ ተነስቶ ልታሰር ስለሆነ ከሀገር ልወጣ ነው ብሎ ነበር እንዴት ይህን መረጃ አገኘው? ክመቸውስ የአሜሪካንን ቭዛውን አገኘ? ዳዊት ከበደ ወድኤርፖርት ሲሄድ ወያኔ ሊያስረው ከፈለገ ለምን ወዲያው አልያዘውም? ዋናው አነጋጋሪ ጉዳይ ዳዊት ከበደ መንግስት ሊያስረው እንደሆነ ከተረዳ በኋላ እንዴት በአጭር ጊዜ አሜርካ የመግቢ ቪዛ አገኘ፡፡ ማንም እንደሚያውቀው የአሜሪካ ቪዛ ልክ መነሐሪያ ሄዶ የአወቶቡስ ቲኬት በፍጥነት እንደመግዛት ያህል ቀላል እንዳልሆነ አንተም በሚገባ የሚታወቅ ይመስለኛል፡፡
እኔ Professional Detective አይደለሁም፡፤ የሆነ ሆኖ ዛሬ ላይ ሆኜ ትላንትን እየሰብኩ ....እስረኞችን ለመሰለል ቃሊቴ ወህኒ ቤት እስረኛ መስሎ ገባ፤ ዶ/ር ብርሁኑን ለመሰለል እጅግ በረቀቀ ዜዴ ከአገር እንዲወጣ ተደረገ::የኢትዮጵያና የአሜሪካ መንግስታት ባላቸው ስምምነት መሠረት መንግስት Define በሚያደርገው ጥያቄ ብቻ ለልዩ ተልእኮ በአስቸኳይ የሚሰጥ የVIP VISA ለዳዊት ከበደ ተዘጋጀለትና ወያኔ የሰጠውን ልዩ ተልእኮ እንዲያሳካ ወደ ተመደበበት አገር ተነቃነቀ ::አሁንም ተልእኮውን በመቀጠል ከአቶ ስብሃት ነጋ ጋር የ3 ሰአት ቆይታ የአሜሪካ ውይይት በኋላ በ24 ሰአት ለየት ላለ ስራ ወደ አዲስ አበባ ገባ::Minilik Salsawi
እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
ትልቅ ሰው
 

No comments:

Post a Comment