Sunday, June 9, 2013

የግብፅን የአስዋን-አባይ ግድብ ምን ያህል እናውቀዋለን?

    
Aswan high dam
የአስዋን ግድብ
(በዮሴፍ ደግፌ)
የተወደዳችሁ አንባቢያን እንዴት ከረማችሁ? ስለ አባይ ጉዳይ እያሰባችሁበት ነው? ማሰብ ባቻ ሳይሆን ውሳኔም ላይ መደረስ መቻላችን የወቅቱ የዜግነት ግዴታችን መሆኑን አንዘንጋ። ይህች ትንሽ መጣጥፍ፤ በፖለቲካም ይሁን በፕሮፌሽናል ጠጣር ቃላት (Jargon words) ሳትጨናነቅ፤ ለሁሉም አይነት አንባቢ ቀለል ባለ አቀራረብ፤ አባይን “ለሀገሩ-ባእድ-ጠላት፤ ለውጭ-ሲሳይ-በረከት” በማለት ብትወቅሰው ምክንያቴን የማትረዱ አይመስለኝም። ነገርግን ርእሴ “የግብፅን የአስዋን-አባይ ግድብ ምን ያህል እናውቀዋለን?” የሚል ቢሆንም፤ “የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል” ነውና፤ ዞሬ ዞሬ ወደ እኛው ጉዳይ መግባቴና በዚያም ላይ ማተኮሬ አይቀርም። በአለም ላይ በርዝመቱ አንደኛ የሆነውን ታላቁን የአባይን ወንዝ ብቸኛ ምንጩ አድርጎ የተገነባውና፤ የግብፅ ዋነኛ የኢኮኖሚ ዋልታና ምሰሶ የሆነውን የአስዋንን ግድብ አቅም በተመለከተ፤ በራሳቸው በግብፆች እጅ የተከተበውን አጭር የእንግሊዘኛ ፅሁፍ፤ ከዌብ ሳያታቸው ላይ ያገኘሁትን፤ ለግንዛቤ እንዲረዳ፤ ከዚህ ፅሁፍ ጋር አያይዤ አቅርቤዋለሁ። በአባይ ጉዳይ ላይ ሱዳንን ለጊዜውም ቢሆን ትተን፤ የግብፅ የአስዋን ግድብን አቅም (የናይል ግድብ ብለው አለመሰየማቸው መልካም ይሆንን?) ባጭሩ በማቅረብ፤ ወቅታዊውን የአባይ ሁኔታ በጥቂቱም ቢሆን ለመረዳት እንዲያግዝ፤ አባይ ለግብፅ የፈጠራቸውን ጥቅሞች ባጭርና በቀላል አገላለፅ ቀርቦአል። የአስዋን ግድብ ከተገደበና ለግብፅ ጥቅም መስጠት ከጀመረ ከ45 አመታት በላይ (ግማሽ ምዕተ አመት ያህል) እንደሞላውስ ታውቁ ይሆን? አዎን በርግጥ የግብፁ አባይ ‘የአስዋን ግድብ’ ዘመናትን ሲያስቆጥር፤ ኢትዮጵያ በተባለችው ምድር ላይ የሚኖረው የአባይ ምንጭ የሆነው “ምስኪን” ህዝብ ግን፤ በክርስትና ለሁለት ሺ አመታትን ቢቆይም፤ መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚገልፀውም “እንደ እባብ ብልህ፤ እንደ እርግብም የዋህ” አይነት ጥበበኛና አስተዋይ ህዝብ ሆኖ የተገኘ አይመስለኝም። በዚህም ፈጣሪ የሰጠንን በረከትም፤ በራሳችን ምክንያት ለመጠቀም ባለመቻላችን፤ እስከዛሬ ድረስ በአለም ላይ ርሀብተኛ፤ ተመፅዋች፤ ስደተኛና የድህነት ማስረጃዎች ሆነን እንገኛለን። ይኸውም በዘመናት የአዙሪት ጦርነት እስከ ዛሬ ድረስ እርስ በርስ ስንተላለቅ፤ “ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል” እንደምንለው ሀገራዊ አባባል ሆነና፤ አባይ፤ አባይ፤ እያልን በዘፈን ብቻ ወንዙን ስናሞካክሽና፤ ምንም ሳይኖረን በባዶ ሜዳ ላይም ለዘመናት ስናቅራራ፤ ታላቁ የሀብት ምንጫችን አባይ፤ ለሀገሩ ባዳና ጠላት፤ ለውጭ ግን ሲሳይና በረከት ሆኖ እስከዛሬ ዘመን ድረስ ዘልቋል። በመሆኑም በግብፅ የአስዋን (አባይ) ግድብ መመዘኛ ብቻ ተሰልቶ፤ ከግብፅ ጋር ብትወዳደር፤ ቢያንስ 50 (ሀምሳ) አመታት ያህል ኢትዮጵያ በልማት ወደሁዋላ ቀርታለች ቢባል ይጋነን ይሆን?
ከ45 አመታት በፊት፤ $1 (አንድ) ቢሊዮን ዶላር የፈጀ ነው። የአስዋን ግድብ 111 (መቶ አስራ አንድ) ሜትር ጥልቀት፤ 4 (አራት) ኪሎ ሜትር የወርድ ስፋትና፤ 22 (ሃያ ሁለት) ኪሎ ሜትር ያህል ርዝመት ያለው፤ ታላቅ የውሀ ሀብት የፈጠረላቸውም መሆኑን ግብፆች በኩራት ይገልፃሉ። በቀድሞው የግብፅ ፕሬዜዳንት ጋማል አብዱልናስር ስም የተሰየመውና
“ናስር” የሚባል የአሳ ሀብት ማርቢያና መሰብሰቢያ፤ እና እንዲሁም ለትራንስፖርትና ለመዝናኛ የሚያገለግል ትልቅ ሰው ሰራሽ ሃይቅ፤ የአባይ ወንዝ ለግብፅ እንደሰራላትና ጠቀሜታውም የትየለሌ እንደሆነ ግብፆች አልሸሸጉም። ኢትዮጵያዊው አባይ ለግብፅ በሀይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫነት ከሚሰጠው ጥቅም በተጨማሪም፤ በየአመቱ 40 (አርባ) ሚሊዮን ቶን ደለል ለም አፈር ከኢትዮጵያ አግበስብሶ ለግብፅ በማበርከቱ፤ ኢትዮጵያን የለም አፈር ደሀ፤ ግብፅን ደግሞ በዘመናዊ ግብርና የለም አፈር ሀብታም ሆና እንድትበለፅግ አባይ በማድረጉ፤ ግኡዝ የሆነውን ውሀ እንደ ባእድ ጠላት መቁጠሬም ለዚህ ነው። ስለዚህም አባይ ለግብፅ በሰባት መንገዶች የኢኮኖሚ ጥቅም (መሰረት) ሆኖ ማገልገሉን ብንረዳ፤ እኛስ? የሚል በጎና ተገቢ ቁጭት፤ ለስራም የሚያነሳሳ እልህ ለማሳደር ይጠቅመናል። 1ኛ/ በሀይድሮ (የውሀ ሃይል) ኤሌክትሪክ ምንጭነት፤ 2ኛ/ የአሳ ሀብት ማርቢያና መሰብሰቢያ ሀይቅነት፤ 3ኛ/ በውሀ ትራንስፖርትነትና የመዝናኛ አገልግሎት ሰጭነት፤ 4ኛ/ በመስኖ ግብርና ልማት፤ 5ኛ/ የድንግልና ለም አፈር ግብርና በረከት (Organic Soil Agriculture) 6ኛ/ በምግብና በመጠጥ ውሀ ተቀሜታነትና 7ኛ/ በረሀማነትን የመቀነስ ጥቅም ዋነኞቹ ናቸው።
መልካም ነው፤ እንኳንም አባይ ግብፅን ጠቀመ፤ አበለጠገም፤ ኢትዮጵያም በግብፅ ልማትና ብልጥግና ቀንታ፤ ግብፅን በጦርነት ወርራ የግብፅን ልማት ላውድም፤ አባይንም ለብቻዬ ልጠቀም አላለለችም። ኢትዮጵያ ያለችው ነገር ቢኖር፤ ባጭር ምሳሌ የሚከተለውን ነው። “አንድ ቤተሰብ በቤቱ ውስጥ ያዘጋጀውን ምግብ ለመብላት፤ ጎረቤቱን ሄዶ ማስፈቀድ አያስፈልገውም ” ነው። ማለትም፤ ኢትዮጵያ አባይን በመገደብ የዘመናት ድሀ ህዝብዋን ለመጥቀም፤ ግብፅን ማስፈቀድ አይገባትም ነው፤ ባጭር አነጋገር። ታዲያ! ለአባይ ምንጭ/መነሻ ያልሆነችው ግብፅ እንኳን ይህንን ያህል በአባይ የውሀ ሀብት መጠቀም ከቻለች፤ የአባይ ምንጭ የሆነችው ኢትዮጵያ ብዙ ዘግይታም ቢሆን፤ የውሀ ሀብትዋን ዛሬ ልትጠቀምበት ስትሞክር፤ ግብፅ “እንዴት ተደርጎ?” ለማለት ቻለች? እኔን የሚገርመኝና የሚያሳዝነኝ የግብፅ ማንኛውም አባበል ሳይሆን፤ ነገርግን ኢትዮጵያ የውሀ ሀብትዋን ለመጠቀም ከግብፅ አንፃር 50 (አምሳ) አመታትን ወደ ሁዋላ መቅረትዋ ነው። ይኸውም ኢትዮጵያ፤ ምን ያህል ርሀብን እንደ ብልፅግና ቆጥራ፤ ዜጎችዋን በመከራና በእርዛት ለዘመናት የፈጀች “ከንቱ” አገር፤ ለግብፅ ግን የምትመች ሲሳይ በረከት ለመሆን ቻለች? እያልኩ እያፈርኩም ቢሆን በድፍረት ለመናገር አፈልጋለሁ። ለመሆኑ ኢትዮጵያ አባይን ብትገነባና እንደተባለውም 6000 ያህል( ስድስት ሺ) ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ብታመነጭ፤ ግብፅ የውሃ እጥረት እንደማያጋጥማት የታወቀና፤ የአለም አቀፍ የኤክፐርቶችም ቡድንም ያረጋገጠው ሆኖ ሳለ፤ አሁን ያለው የህ ሁሉ ጫጫታ ከየት የመጣ ይሆን? ግብፅን ይህን ያህል ያሰጋት ከቶ ምንድን ይሆን?
እንደኔ መረዳት ከሆነ፤ ኢትዮጵያ በምትገነባው የአባይ ግድብ ግንባታ ምክንያት፤ ግብፅ ላይ ሊፈጠርባት የማይችለው ምንም አይነት ችግር አይደለም ግብፅን ያሰጋት። ይልቁንም፤ ኢትዮጵያ ከግንባታው በሁዋላ ሊኖራት የሚችለውን ታላቅ የኢኮኖሚ አቅም ግብፅን በርቀት ያስፈራት ይመስለኛል። ይኸውም ከአባይ ግድብ ግንባታ በሁዋላ ኢትዮጵያ ልታመጣ በምትችለው ሁለንተናዊ እድገት የተነሳ፤ በአፍሪካ አህጉርም ይሁን በአለም አቀፍ ደረጃ፤ ሀገራችን ልትፈጥር በምትችለው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ (ምናልባትም ወታደራዊ) እና ዲፖሎማሲያዊ ተፅእኖዎች ቅድመ ምክንያቶች፤ ግብፅ አስቀድማ ሰግታ እንደሆነ ነው’ንጂ፤ (ይህም የሚያሰጋ አልነበረም “አያ ጅቦ ሳታማኻኝ ብላኝ” ይመስላል) ኢትዮጵያ አባይን በመገደብዋ ምክንያት፤ የግብፅ አለምአቀፋዊ መብትም ሆነ፤ አሁን ያላት የውሀ ጥቅም የሚነካባት ሆኖ አይደለም። እንዲያውም በተቃራኒው ግብፅንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ስራ ነው ኢትዮጵያ የምትሰራው። ዝርዝሩን ለውሀው ለባለሙያዎቹ እተወዋለሁ። ስለሆነም ኢትዮጵያ-ሀገሬ-ሀገሬ የሚል ሁሉ፤ ይህንን ማስተዋልና መረዳት ካልቻለና፤ በጋራ ለመስራትም ካልተነሳ፤ በግሎባላይዜሽን ዘመንም ላይ ሆነን፤ እንደሰው እያሰብን፤ እንደሰው የምንኖር ሰዎች መሆናችንን፤ አለም ሁሉ የሚጠራጠረን ብቻ ሳይሆን፤ መሳቂያና መሳለቂያም የሚያደርገን መሆኑን አንርሳ እላለሁ። “ከእኔ በላይ አዋቂ’ ለሀገርም አሳቢ ላሳር” ወይም “ከእኛ ወዲያ ፉጨት አፍ ማሞጥሞጥ” ከሚባለው፤ ሀገርኛ ጎጂ አባባል ነፃ እንውጣና፤ የመደራደርና የመቻቻልን ጥበብና እውቀትን አዳብረን እንነጋገር፤ ተነስተንም አብረን እንስራ።
ስለዚህም፤ ለእኛ፤ ለዛች ለመከረኛ ምድር ሰዎች፤ የሚከተለውን አጭር መልእክት በጥቅሉ አስተላልፌ፤ ፅሁፌን ለግዜው በዚህ ላይ ላብቃ። ከአባይ ግድብ ግንባታ በፊት “ሰብአዊ መብት፤ ዲሞክራሲና የህግ የበላይነት (ፍትህ) ይገንባ !!!” የምንልም እንሁን፤ “ታላቁን ጠላት ድህነትን አስቀድመን እንዋጋ !!!” የምንል ሁላችን፤ የአባይ ግድብ ግንባታን ጉዳይ ያንድ ወገን/ግሩፕ/ፓርቲ ጉዳይ ሳይሆን፤ የሁላችንም ጉዳይ ነውና፤ በአባይ ጉዳይ ማንም ማንንም እንዳናገልል ሁላችንም እንጠንቀቅ፤ አጥርተንም እንመልከት፤ አርቀንም ለትውልድ እናስብ ዘንድ ይገባል። ስለሆነም፤ እርስ በርስ ጥላቻን በማስወገድ፤ በምትኩም ፍቅርንና መተሳሰብን በመተካት፤ በአባይ ግንባታ ላይ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ታላላቅ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ፤ ብሄራዊ መግባባትን በመፍጠር፤ ባንድነት ተስማምተን የሚገባንን እንድናደርግ፤ የልብ አይኖቻችንን እግዚአብሄር ያብራልን የሚል ፀሎት ብቻ፤ የእኛ ፈቃደኝነት ከሌለበት ከምኞታችን ያለፈ ዋጋ የሌለው መሆኑን እንዳንረሳ ያስፈልጋል። ህብረትና አንድነት፤ ሰላምና ልማት፤ ለምድራችን የሚመጣው በእኛ በሁላችን ፈቃድ ብቻ ሲሆን ነውና፤ አሜን ይሁንልን!!! የአስዋን ግድባቸውን የተመለከተው የግብፆች ፅሁፍ በአረብኛ ሳይሆን በእንግሊዝኛ ከዚህ በታች እንደሚከተለው የከተቡትን እነሆኝ።
Aswan High Dam, Arabic Al-Sadd al-ʿĀlī, rockfill dam across the Nile River, at Aswān, Egypt, completed in 1970 (and formally inaugurated in January 1971) at a cost of about $1 billion. The dam, 364 feet (111 metres) high, with a crest length of 12,562 feet (3,830 meters) and a volume of 57,940,000 cubic yards (44,300,000 cubic metres), impounds a reservoir, Lake Nasser, that has a gross capacity of 5.97 trillion cubic feet (169 billion cubic metres). Of the Nile’s total annual

Ethiopia to lease 42 percent of Gambella, the size of Netherlands


East Africans told to resettle: Are these ‘land grabs’ or progress?

In Ethiopia, a plan known as ‘villagization’ has freed up vast tracts for foreign corporations and brought a storm over methods of development at the World Bank.
by William Davison
The Christian Science Monitor
A 15-hour drive west from Ethiopia’s capital past coffee forests and jigsaw fields brimming with cattle and people, the road leaves the high country and enters the Gambella region — an expanse of flatter bush and forest with rich grasslands and rivers.
The land is sparsely populated; locals are taller and darker than their upcountry compatriots. Most are of Nuer or Anuak ethnicity. The Nuer, whose statuesque men display parallel horizontal markings on their foreheads, herd cattle and grow maize in the water-blessed expanses.
Gambella, long ignored if not invisible, has recently become a battleground over development, modernization, and human rights – one creating a furor inside the World Bank, which approved programs worth $920 million in Ethiopia last year.
People use a new water pump in the village of Tegni in Gambella, Ethiopia.
People use a new water pump in the village of Tegni in Gambella, Ethiopia. The government cites Tegni as a successful example of its controversial resettlement scheme. PHOTO: William Davison
Ethiopia’s effort to resettle local farmers into main villages while also leasing land to foreign corporations or wealthy Ethiopians has put Gambella under scrutiny for charges of violent forced relocations.
Now the issue is coming to a head: Ethiopian authorities since 2010 have embarked on a plan known as “villagization” to move some 45,000 households. The plan takes scattered families and consolidates them into fewer settlements. It is sold as a scheme for better schools, clinics, cleaner water, and, authorities say, more democracy.
Yet simultaneously Ethiopia is trying to lease up to 42 percent of Gambella – a state the size of the Netherlands – for agricultural investors. India’s Karutui Global Ltd and Saudi Star are the most prominent. Both have started huge farms for export of rice and other crops. Saudi Star is owned by Ethiopian-born Saudi billionaire Mohamed al-Amoudi and is the nation’s largest single investor.
The result is a bitter dispute in which NGOs like Human Rights Watch (HRW), and local people, some of them now in Kenyan refugee camps, allege that villagization mirrors previous brutal resettlement campaigns. They charge the government with Stalin-style collectivization that has increased poverty, carried out by beatings, rape, and killings. They say forced relocation occurred to clear land for investors.
The government denies all allegations. Former regional president Omod Obang Olum oversaw the plan in Gambella and says it was voluntary and successful. Some 35,000 families were gathered to 100 new or enlarged villages, putting them closer to roads and services.
“You’re going to transform the economic structures, the social structures, even political structures,” Mr. Omod affirms. “It’s an area for good governance, not only development.”
The situation is a dilemma for Western donors in Ethiopia who deliver over $3 billion a year. They trust Ethiopia, Africa’s second most populous nation, for growing the economy, building infrastructure, and reducing poverty.
Yet the essentially one-party state’s use of authoritarian methods to quash dissent and affect radical change has put institutions like the World Bank and UK overseas aid programs into a difficult spot. Ethiopia is infamous among NGOs for its repressive tactics and restrictions on media and open expression.
In coming weeks the Bank must decide whether to enable a panel to further investigate allegations of funding involuntary or forced resettlements (see sidebar below) of local people.
The aid program financed by the Bank and other donors pays up to 60 percent of teachers, nurses and development workers in Gambella.
Also, a London law firm on behalf of a “Mr. O,” an Anuak man in a Kenyan refugee camp, is suing the UK Department of International Development for helping fund the means by which he alleges he was tortured and forced to flee Gambella.
There is little doubt that civil servants indirectly taking World Bank and UK development funds have staffed the resettlement sites. But donors say the poor would have suffered if the funding was withheld.
Mass land appropriation is a very new trend in Africa. (See accompanying print story on Masai lands in Tanzania under bitter dispute.) But the controversy around opening up land for corporate use is hardly restricted to this continent, but can be traced across the equator, to Cambodia and Indonesia among other places.
Land is marketed for mining, farms, tourism, suburbs, and multi-purpose crops like palm oil.
The core question: Are these crass “land grabs,” or a messy yet progressive move?
Today the scale and speed of land deals are larger and faster, says a Western expert with Ethiopia experience, and the interests of people are brushed past in the competitive market.
“In Ethiopia part of the government may be interested in land rights. But it doesn’t stand a chance against the agriculture and commerce wing,” the expert says.
The degree to which mass displacement has been used to turn around commercial farms is unclear. One village in a Karuturi farm remains unmoved. Mr. Omod says commercial agriculture and resettlement in Gambella are designed to achieved “accelerated development.”
The government of Ethiopia has said however it will not cooperate with a larger look at the issue by donors.

Government like a father?

The village of Pulkoat lies off a sweltering Gambella road that leads to next-door South Sudan. After dusk, Nypuk sits outside her sturdy new tin-roofed hut. She is a mother of three and one of tens of thousands who relocated. She gives a more affirmative account, at least to a Western reporter:
Some three years ago Nypuk walked four hours from her old village to a new home here. Previously, people couldn’t “grow enough food,” she says. “We have been moved by the government so we can be close to the road, so we can get development quickly.”
Pulkoat has a water pump. A school is being built with contributions from the community. A maize grinder was provided but is broken. Planting is hard as the area is covered with tangled scrub common to Gambella. “It’s very difficult to cut down with an axe,” she says. “We expected the government to come and cut down the trees.”
Villagers are expected to play their part by rebuilding huts and clearing land, things that the government cannot afford to do, says Omod.
Despite drawbacks, Nypuk, says the village is an improvement: “Even if some services are not perfect we believe God will give them to us.”
She describes her decision to relocate in paternal terms of the state and people. “Since the government is like a father, you accept whatever he says,” is her view.

Questionable track record and bad memories

Resettlement has a notorious history in Ethiopia. A decade after unseating Emperor Haile Selassie in 1974, Col. Mengistu Haile Mariam’s military junta responded to the famine that inspired “Live Aid” – by trucking people hundreds of miles from drought zones to Gambella and other fertile climes.
An estimated 50,000 died in transit, or in new locations, from starvation and disease. The socialist government then separately conducted its own form of villagization. The idea was “to streamline distribution of basic services.” But it was also a counter-insurgency tactic causing mass suffering, according to historian Bahru Zewde.
The current government took power in 1991 after a 17-year rebellion. Ten years later it began its own resettlement, and encouraged at least two million people to move, mostly within their own regions.
Rather than reducing hunger, settlers’ lives became harder. The rushed plan was botched and services were not provided, a US government report found.
Now the same type of approach is being applied to Gambella, a place so wild that conservationists recently found what may be Ethiopia’s only remaining elephants and giraffes during aerial surveys.
A visit to Gambella does not yield the graphic findings HRW reported as villagization went into full swing. In several stops, no one said they saw killings or beatings – a story heard in refugee camps.
HRW says research in Gambella won’t reveal abuses as people are scared to talk. Yet in the village of Pokedi, locals did feel free enough to describe a slaying of civilians by soldiers last year. They describe 11 soldiers who came in search of insurgents behind an attack on the Saudi farm.
“They never said anything, they just arrived and started shooting,” says a resident. Five men including three security officials were killed.
Omod denied any innocent people suffered in counterinsurgency operations against Anuak rebels who murdered 19 highlanders on a bus. Workers from a sub-contractor of Saudi Star were also killed by gunmen a month later.
What is evident in Gambella is that resettlement has failed to deliver services and that the challenges of relocating may have made many people’s lives harder.
Officials who tout their achievements cite Tegni village as a model. Tegni does have a school, clinic, corn grinder, and water. But the land given to each of the 159 Anuak families is uncleared forest that most of them feel helpless to develop.
The “basically successful” resettlements faced delays in Gambella due to poor infrastructure, inefficient officials and low-grade contractors say minister of federal affairs Shiferaw Teklemariam. “The planning, the implementation and the follow through were not as strong as you would expect,” he added.
Karmi, a new site, is dishevelled. There’s a school but no kids playing and few women cooking. People fled to Gambella town after highland soldiers intimidated them following the bus shooting, said Ajulu Obang as she tied strips of bark together for a bird trap. In Karmi, as elsewhere, people felt they had no choice but to move.
For Nypuk, who earlier compared the state to a parent, moving from her old village had a practical element since not to move could bring officials to ostracized her: “The government will think that you are people opposing the government.”
World Bank draws fire over funding in Ethiopia
By Robert Marquand
The World Bank’s $30 billion annual budget makes it the world’s top aid giver – and impoverished Ethiopia is a top World Bank recipient, receiving billions.
Part of those funds, which meet the needs of a US ally in Africa, come from US taxpayers.
But all may not be well: The World Bank’s executive board is divided over whether the bank inadvertently aided forcible relocations of families in Ethiopia.
The case is sensitive enough for the board to balk on whether even to allow its own watchdog monitors to examine the case.
Last fall, about the same time the bank bestowed $600 million to Ethiopia for salaries for local officials, many of them in the Gambella Region, a small California-based nongovernmental organization, Inclusive Development International (IDI), wrote the board a complaint citing “credible evidence” of “gross human rights violations” in Gambella and copied new bank president Jim Yong Kim.
Many of the same people in Gambella that the bank helps are also part of a coercive resettlement program called “villagization,” the NGO said, representing ethnic Anuak refugees.
Since 2006 the bank has given $1.4 billion for a program that covers salaries.
The Ethiopian government, since Human Rights Watch called it out last year, has denied any links between those receiving bank funds and villagization, a program it says in any event is harmless and useful.
In the development world, the World Bank is influential, sets standards and rules, and has an internal inspection panel that reviews complaints of harm and lack of accountability.
IDI said Ethiopia’s denial is laughable. It urged the bank to use its investigative panel.
On Feb. 8 the panel did find grounds for a look, citing “conflicting assertions and differing views” on who is being helped by bank aid, and saying the “context” in Gambella is one in which bank aid and villagization are happening at the same time and “may mutually influence the results of the other.”
Officials in Ethiopia and at the bank have denied any overlap of salaries and officials. Ethiopia says it won’t cooperate with a panel.
That puts the bank in a dilemma. It delayed making a decision at its last board meeting, on March 19, to hear an Ethiopian presentation. Since then it has said nothing.
A World Bank spokesperson, asked when a decision might be made, told the Monitor: “Executive directors rescheduled the discussion of the Ethiopia … project originally set for March 19, 2013, at a date to be determined. As is standard procedure in Inspection Panel cases, World Bank staff are not authorized to comment prior to the Board discussion.”
For the World Bank to squelch a look at possible violations would harm its credibility, say activists. “Human Rights Watch remains hopeful that the government of Ethiopia and the World Bank board of executive directors will support the Inspection Panel investigation,” says Jessica Evans of Human Rights Watch’s Washington office. “The complaint raises serious concerns of violations of bank safeguards and human rights that deserve full investigation.”
An official at one London NGO says, “The question is whether the bank will end up covering for the Ethiopian government’s bad behavior. That would be a terrible blow.”

Ethiopians protest against Renaissance Dam in Cairo





Tens of Ethiopians protest in front of the United Nations Commissioner for Refugees on Sunday against Ethiopian government for building the Renaissance Dam (Photo: Al-Ahram Arabic Language news website)Tens of Ethiopians, hailing from the country’s Oromo tribe, protested Sunday outside the office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) in 6th of October City.

The Oromo, which is one of the largest tribes in Ethiopia, are protesting against Ethiopia’s ongoing Renaissance Dam project. The Oromo make up 45 percent of the population in Ethiopia, and 85 percent of them are Muslim.
The tribe has a history of political and ethnic persecution within Ethiopia, and many of its members have fled the country.
Abdel-Kader Goumy, one of the protesters, told Al-Ahram’s Arabic language news website that “the Oromo tribe escaped from Ethiopia because of persecution. Addis Ababa is not in need of water, rather it aims to build the dam for political purposes.”
He also explained that the Renaissance Dam is intended to generate electricity, and, as such, there is no reason it should be built on the Nile, rather than on Ethiopia’s other rivers.
“The message that we want to send to the Egyptian people is that the Oromo tribe opposes this project. The tribe supports Egypt’s campaign to protects its historic rights to the Nile. The tribal sons inside and outside Ethiopia are in solidarity with Egypt,” he added.
Yehia Mohamed, another Ethiopian refugee belonging to the Oromo tribe, said, “Sunday’s protest comes after we have suffered harassment by some Egyptians due to the Ethiopian government’s decision to build the Renaissance Dam.”
Mohamed explained that the Oromo have sought political asylum in countries such as Egypt, Kenya, and Somalia in order to flee sectarian persecution.
He also added that the Ethiopian government excludes the Oromo from all decision-making, including the decision to build the Renaissance Dam.
Protesters lifted Egyptian and Ethiopian flags, declaring their refusal to support a dam that will “damage Egypt and will not help Ethiopia.”
On Wednesday, Egypt will demand that Ethiopia halts building on the dam, according to Reuters, citing a senior Egyptian government aide. If so, this will ramp up confrontation over a project that Egypt fears will affect its main source of water.
Ethiopia set off alarm bells in Cairo last week when it began diverting a stretch of the Blue Nile to make way for the $4.7 billion hydroelectric plant.
The Nile riparian countries have argued over the use of the Niles’ waters for decades – and analysts have repeatedly warned that these disputes could boil over into war.
The high stakes around this issue were highlighted Monday when senior Egyptian politicians were caught on camera advising President Mohamed Morsi to take hostile action against the project. One advisor went on to suggest that Cairo destroy the dam.
Egypt, which has been involved in years of troubled diplomacy with Ethiopia and other upstream countries, said Ethiopia must halt work on the dam.
“Demanding that Ethiopia stop construction of the dam it plans to build on the Blue Nile will be our first step,” said Pakinam el-Sharkawy, the presidential aide for political affairs, in comments carried by the state news agency MENA.
“The national committee that will be formed to deal with this issue will determine the steps that Egypt has to take,” she explained