Sunday, March 17, 2013

ለኢትዮጵያ እንድረስላት ይህን ሳናደርግ የቀረን እንደሆነ ግን ህሊና ቢስ ነን ፍሬ ቢስ ነን ወይም ደግሞ ከሃዲ ነን


በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁናቴ ህዝቡ ዕድሉን አግኝቶ ወደውጭ የወጣ እንደሆነ ወደ ዓገር ቤት ተመልሶ ቢገባ የጭንቅላት በሽተኛ ወይም እንደ እብድ አልያም እንደ ሞተ

autor yared elias Brehane
ያሬድ ኤልያስ
ሰው ተቆጥሮ የህድር ጡሩንባ ተለፍፎ ዘመድ አዝማድ ተሰባስቦ የሚላቀስበት አልያም ደግሞ ከቤተሰብ ትዳር አንስቶ የሰፈር ሰው ትንሽ ትልቁ የስራ ባልደረባ ከታክሲ ሹፌር እስከ ዶክተር እስከ ትልቁ የወያኔ አገዛዝ ሚኒስቴር ድረስ እንደዘመኑ በሽታ ታይቶ የምትገለልበት ወሬው ሁሉ እንትና ደቡብ አፍሪካ ጠፋ በሞያሌ በሱዳን ሊቢያ  እየተባለ ስንቱ  ተስፋ ቆርጦ የሱሰኛ ተገዢ የሚደረግበትዘመን። ሌላው ይቅርና  እትብቱ ወደተቀበረበት ሃገር ለመመለስ እንኳን የወያኔ ገዢ ፓርቲ 10 ግዜ እንድናስብ የሚነግረን ወቅት  እንደነገሩ ተበልቶ አንዲት ለስላሳ ለመጠጣት 20 ግዜ የሚታሰብበት ቢራ ለመጠጣት ዱቤ ለመጠየቅ 40 ግዜ የሚታሰብበት ሃገር።  ስለ እውነት ስለነጻነት ቢጠየቅ ደግሞ ምን ሊሆን እንደሚችል መልሱን ? ..ለነሱ………የሚባለበት ግዜ ።
መቼስ አገሩ ላይ መኖር የሚጠላ ስው ያለ አይመስለኝም ግና ገና አካሉ አገሩ ላይ ቍጭ ብሎ መንፈሱ ውጭ አገር ያለውን ስንቱ ይቍጠረው። በውጭ ሃገር የሚኖረውማ  ወደ ሃገሩ ተመልሶ ሃገሩ ላይ ሃገሩን ወገኑን ለማገልገል የፈለገ ሰው ሃገሪቷ ላይ መኖር የማይችልበትን የጥቂት ዘረኛ ወያኔ አገዛዝ መንግስት የሚኖርባት በመሆኑ ለማድረግ አይችልም። በዛ ላይ ሰሞኑን ያየሁት የሰለሞን ቦጋለ እና ሳምሶን ቤቢ ፊልም በጣም ሲከነክነኝ ነው የዋለው አዎ የዚህ ደራሲ በፈለገው መልኩ ይጻፈው እኔ በተረዳውት ግን ለዚያች አገር ለዛ ህብረተሰብ ነጻነት ያስፈልገዋል ። መልዕክቱን በፈለጉት መልኩ ያስተላልፉት ግን በደንብ የሚታይ ነገር ነበረበት ስለነጻነት ብሩህ ተስፋ ።
ለነገሩ ወያኔዎች አገራቸው አይደልም  የመጡበትን ዓላማ አሳክተዋል።  የስራውን ይስጠውና ሟቹ ስሙን ቄስ ይጥራውና አገሪቷን በዘር በዓይማኖት በብሄር ከፋፍሎ ሰዉ በጎሪጥ እንዲተያይ አድርጎት እሱ ወደማይቀረው ሄዷል ምን አለ የሱ ተከታዮችም ይሄ መኖሩን አውቀው ወደ ህዝቡ በተመለሱ። አገሪቷማ  ስንቱን አሳድጋ እንጡራ አብቷን አውጥታ ያስተማረችውን የተማረ ዓይል ስንት ድግሪ ፕሮፌሰር ያደረገችውን ሃገር እየተወ መመለሻም መቀበሪያም ላትሆነው ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ተሰድዶ በአሁኑ ሰዓት በስደት ላይ ይኖራል ። እንዲህም ሆኖ ለሃገር የተቆረቆሩ የሚመስሉ ከሃዲ ሆዳም እነዚህን ሰዎች ባሉበት ቦታ እንኳን እንዲቀመጡ አያደርጓቸውም እንዲያውም ብለው ወያኔ ለሃገር እንደሚቆረቆር ያወራሉ  ለነገሩ የትኛው የወያኔ ሃገዛዝ መንግስት ነው ለሃገሩ የሚቆረቆረው በዛ በበረሃ የማንም ተኩስ መለማመጃ ሆነው እነደሻማ ቀልጠው ሲቀሩ ሴት እህቶቻችን ማንም ሳይደርስላቸው እንደበግ መሬት ለመሬት ሲጎተቱ ዝም ብሎ  በደፈናው ሃገር ሃገር ማለት መብራትና ውሃ በሌለበት ሰዉ በፈለገውና በሚታየው መልኩ የራሱን ሃሳብ መግለጽ የማይችልበት ከታክሲ ዳቦና ወዘተ የመሳሰሉት ሰልፍ በስተቀር 3 ሰው እንኳን አብሮ ቆሞ ማውራት የማይቻልበት ወያኔ ለህዝቡ ካልሰረቀና ሙስና ካልሰራ መሻሻል የማይቻልበት ሃገር ለዚች አገር ነው ተቆረቆረ የሚባለው። ውድ ወገኖች ስለዚህ ለዘመናት ባአባቶቻችን በጥረታቸው የተገነባች የገነቧትን ሃገር ወያኔ ደግሞ በግዴለሽነት በዘረኝነት እየፈራረሳት ይገኛል ። ህዝቡንም በትልቅ የሞራል እስር ቤት ውስጥ አስረውት ይገኛል ከዚህ እስር ቤት የሚያወጣው አንዳች አይል ያስፈልገዋል ። የኢትዮጵያን ህዝብ ክብር በማንኛውም መንገድ ማስመለስ ይኖርብናል ህዝቡ በእየለቱ በሚሰማው ነገር ልቡ  ሸፍቷል ከጥቂት ሆዳሞች በስተቀር ስለዚህ ይኼ የነገዋ ኢትዮዽያ ቀን ነዉ የኔ የእናንተ ብ ቻ ሳይሆን የመላዉ ኢትዮዽያ ጥያቄ ነዉ እንድረስላት ይህን ሳናደርግ የቀረን እንደሆነ ግን ህሊና ቢስ ነን ፍሬ ቢስ ነን ወይም ደግሞ ከሃዲ ነን
እግዚሃብሄር ኢትዮጵያንና ተከባብሮ የሚኖረውን በማንኛውም ዓይማኖት ላይያለውን ህዝብ ይባርክ
አሜን
ያሬድ ኤልያስ

የኢህአዴግ አፋኝ አስተዳደር የአፓርታይድ ቅርጽ እየያዘ ነው!


                    ሰማያዊ ፓርቲ

ዛሬ መጋቢት ስምንት ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፤ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን መስዋዕትነት ማራከስ ነው” በሚል የተጠራውን ሰልፍ አምባገኑ የኢህአዴግ መንግስት በርካታ የፌደራል ፖሊስ፣ የደህንነት አባላትን እና የአዲስ አበባ ፖሊሶችን በማሰማራት ሲበትን፤ የተቋማቱን ከፍተኛ አመራሮች፤ ታዋቂ ግለሰቦች እና በርካታ ወጣቶች ጨምሮ ቢያንስ 34 ሰዎች አስሯል የታሳሪዎች ቁጥር አሁንም በመጨመር ላይ ነው፡፡የኢህአዴግ አፋኝ አስተዳደር የአፓርታይድ ቅርጽ እየያዘ ነው!
እንዲሁም በትላንትናው እለት ለተቃውሞ ሰልፉ የቅስቀሳ ስራ ሲሰሩ ከነበሩት ውስጥ 2 የሰማያዊ ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ አባላትን እንዲሁም የባለራዕይ ወጣቶች የስራ አስፈጻሚ አባላትን ጨምሮ 8 ሰዎችን አስረዋል፡፡
በአሁኑ ሰአት በእስር ላይ የሚገኙት እና ስማቸው የተገኘ
1. ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም
2. አቶ ታዲዎስ ታንቱ
3. አቶ ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ሊቀመንበር)
4. ስለሺ ፈይሳ (የሰማያዊ ም/ሊቀመንበር)
5. ይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ የህግ ጉዳይ ሀላፊ)
6. ሀና ዋለልኝ (የሰማያዊ የሴቶች ጉዳይ ሀላፊ)
7. ጌታነህ ባልቻ (የሰማያዊ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ)
8. ብርሀኑ ተክለያሬድ (የባለራዕይ ወጣቶች ተ/ምክትል ሊቀመንበር)
9. ያሬድ አማረ (የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ጸሀፊ)
10. ኤልሳቤጥ ወሰኔ
11. ሰለሞን ወዳጅ
12. ወይንሸት ንጉሴ
13. እየሩሳሌም ተስፋው
14. ለገሰ ማሞ
15. ትዕግስት ተገኝ
16. አማኑኤል ጊዲና
17. አለማየሁ ዘለቀ
18. አገኘሁ አሰገድ
19. ሻሚል ከድር
20. አሸብር ኪያር
21. ጌታቸው ሽፈራው
22. ግሩም አበራ
23. አቤል ሙሉ
24. ዩሀንስ ጌታቸው
25. ስማቸው ተበጀ
26. ፍቃዱ ወንዳፍራው
27. ባህረን እሸቱ
28. ሄኖክ መሀመድ
29. እንቢበል ሰርጓለም
30. አለማየሁ በቀለ
31. ዩናስ
32. የመኪናው ሹፌር
33. ዮዲት አገዘ
34. ጥላዬ ታረቀኝ

The selling of Ethiopia

                                                  By Yilma Bekele

 We do know our country is being sold but we have no idea if the bidding has been open or closed. We have sold almost all of Gambella, we have leased half of Afar and Oromia has been parceled out bit by bit. Our Beer factories are under new owners, our gold mines belong to the fake Ethiopian sheik, Telephone is under the Chinese and our Airlines is looking for a suitor. Have we always looked for outsiders to own us?
Not really when you consider that we celebrated the victory at the battle of Adwa a few weeks back and that was the mother of all wars that made it clear this African country is not for sale. We might not have contributed much to the industrial revolution but we did manage to rely on our own ingenuity to follow along and do things our own way. You might not believe this but there was a time when Ethiopians actually used to be involved in making stuff from scratch. You think I am making things up don’t you? I don’t blame you because today you cannot even come up with one name that stands out as an Ethiopian entrepreneur, go getter or someone that shines like the north star based solely on his own sweat and blood.
The things that were accomplished by earlier Ethiopians are all around us but we don’t see them. All the things the current government brags about have their roots in the yester years they so much condemn and brush off. I don’t know where to start but here we go. Let us start with hospitals. Bella Haile Selassie (Bella), Leelt Tshay (armed Forces), Paulos, Haile Selassie Hospital (Yekati 12), Balcha, Ghandi, Tikur Anbessa, Ras Desta, Minilik etc. The vast majority of the doctors were Ethiopians, the hospitals were clean, well equipped and you don’t even have to take your own sheets and blankets.
How about Hotels? Ethiopia, Ghion, Wabi Shebele, Ras, Bekele Molla were the premier destinations. They were owned and operated by Ethiopians. When it comes to Ethiopian Airlines the Pilots were proud Ethiopians and the technicians were the envy of Africa. The Imperial government built the Airlines from scratch. Trans World Airlines (TWA) was a partner until we were able to train and staff our own and we did manage to do that.
If we talk about agriculture we did manage to establish the Sugar estates of Metehara and Wonji not to mention Setit Humera, the wheat and corn fields of Arsi, the fiber plants of Sidama and the cotton fields of Awash Valley are testimonial to our ingenuity. The sixties saw the emergence of the new educated Ethiopians that raised the bar of excellence.
The establishment of Africa Hall was how Africans showed respect to our Emperor and our old history when they choose Addis Abeba as the head quarter for the continent. The University at sadist Kilo was a gift to his people by the Emperor and it was a spectacular success. All the teachers were highly educated Ethiopians and the graduates were the pride of our country.
Why am I discussing such subject today? It is because two items reported by the media caught my eye a few days back. Both are an assault on our sovereignty and our ability to grow our own economy by Ethiopians for Ethiopians. Heineken a Dutch conglomerate is building the biggest brewery in Ethiopia and Guangdong Chuan Hui Group from China is given 41,000 Sq. meter of land to construct hotel and industrial complex. The way the story is being reported we should be jumping with joy. What could be better than those two benevolent multi nationals investing so much in our poor destitute country?
Is that how we should look at it? Is there another aspect to this story? In order to see the pros and con of the question posed In front of us it would have been nice if there has been a nationwide discussion to see if the plan makes sense when it comes to our homeland. That is how smart decisions are made. Open and vibrant nationwide discussion regarding such important issues that impact our national economy and our people’s well-being assures a better outcome.
That usually is not the case in our country. There are no checks and balances. There is no independent legislative body and the judiciary is a government tool. A single party the TPLF controls all and everything in the country. Our political leaders have no faith in the ability of the people to know what is good for them. That is why they approach their job as being a ‘baby sitter’ and are constantly fretting about what the people hear and read. Decisions are made by a few TPLF politburo members to be approved by the rubber stamp Parliament. Anyone that questions such a decision is branded as enemy of the people and dealt with.
Let us start with our beer story. You know beer is nothing but European Tella. It is bottled fancy and costs a little bit more. How long ago do you think we acquired the idea of brewing for a larger crowd? Eighty years ago my friend! St George brewery was started in 1922. Meta Abo Brewery was founded in 1963. Meta Abo was a partnership between government and private capital and started with a base capital of 2million Birr. The military junta nationalized both and the current TPLF Woyane regime inherited them with the rest of Ethiopia. What do you think these successive regimes did with our own old industry and land? Did they build on what was started? Did they reinvest the profit to make the enterprises bigger and better? Did they run our industries, enterprises and farms in a responsible and judicious manner?
Both St. George and Meta Abo are no more Ethiopian enterprises. BGI (an internationally acclaimed Brewing Company that operates in many countries.??) bought St George in 1998 for US 10 million ‘through foreign direct investment’(??) Meta Ambo was sold to Diego Industries-a British congalmorate for US 225 million. Heineken a Dutch multi-national acquired 18% of Bedele and Harar breweries for US 163 million in 2011. Raya Brewery an idea that has not materialized yet but promoted by Lt. General Tsadkan W.Tensai and investors such as Yemane (Jamaica) Kidane and other TPLF officials sold 25% interest to BGI for 650 million Br and invited Brewtech a German company as a partner.
As you can see the TPLF regime collected

Beyond 2015: A successor vision in the making of next Millennium Dev’t Goals (MDG)

There are many of us who strongly believe that the Millennium Development Goals (MDGs) have been a major politico-economic initiative of the post-Cold War world. With the launch in September 2000 of UN-MDG by the UN General Assembly, the subsequent twelve years have unmistakably affirmed the continuing relevance of the United Nations system to the modern world with its seemingly eight simple goals, their 19 targets and 60 indicators.The specificity of this claim is not intended to take away the importance of other international initiatives of the post-Cold War World, such as environmental protection and sustainable development, which started with the 1992 United Nations Conference on Environment and Development (UNCED). In June 2012, its successor platform the Rio+20 UN Conference on Sustainable Development is guiding national international actions.
One can boldly say that the developing world, which has been promised the rewards and dividends of a world without the Cold War and was thus anticipatory got the MDG through its successful negotiations with its partners. This has become an important compact between the technology and financial rich north, which pledged to provide increased international aid. The resource rich south committed itself to focus on building its human and institutional capacities with the goal of improving the lives of its people as part of the global measures required for the building a peaceful and prosperous world.
Competitive spirit MDG has unleashed and the way forward
As a matter of fact, the MDGs have sparked competitive spirit among developing countries. This has created favorable conditions for realization of their objectives. The June 2012 report to the Secretary-General by the UN System Task Team on the Post-2015 UN Development Agenda acknowledges the MDG as having “brought an inspirational vision together with set of concrete and time-bound goals and targets that could be monitored by statistically robust indicators.”
In other words, these have facilitated achievement of important social goals such as poverty reduction, expanding schools, fighting infant mortality and making sanitation and drinking water a reality for sizable populations around the world.
In assessing the gains made on annual basis by the MDG agenda, as required by a decision of the General Assembly, in his 2012 report UN Secretary-General Ban Ki-moon underlined the achievement of several milestones. He elaborated that by pointing out:
“The target of reducing extreme poverty by half has been reached five years ahead of the 2015 deadline, as has the target of halving the proportion of people who lack dependable access to improved sources of drinking water. Conditions for more than 200 million people living in slums have been ameliorated—double the 2020 target. Primary school enrolment of girls equalled that of boys, and we have seen accelerating progress in reducing child and maternal mortality.”
As important as these successes are, however, they do not represent the end of the road. While with the remaining few years, more targets still need to be achieved, already the report stresses the need to see beyond 2015. A few of the indicates to that are the remaining tasks and challenges ahead in such areas as:
(a) Vulnerable employment has decreased only marginally over twenty years,
(b) Decreases in maternal mortality are far from the 2015 target,
(c) Use of improved sources of water remains lower in rural areas,
(d) Hunger remains a global challenge,
(e) The number of people living in slums continues to grow, and
(f) Gender equality and women’s empowerment are key

ሰንሰለቱም ይጠብቃል፤ እርግጫውም ይከፋል …ካልተነሳን!

                                                                                                                               ሉሉ ከበደ
አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት የለት ተለት እንቅስቃሴና አኗኗር ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ እንደሚኖረው ሁሉም ሰው እየኖረው ስለሚያየው ማስረጃ መደርደር ላያስፍልገው ይችላል።
በሀገርና በህዝባዊ ጉዳዮች ውሳኔ አሰጣጥ ላይ እናም ውሳኔውን በማስፈጸም ሂደት ላይ ዋናው ተዋናይ በመንግስትነት የተሰየመው አካል ሲሆን፤ እንደየ ሀይላቸውና ቅቡልነታቸው፤ በመንግስት ውሳኔ ላይ ተጽእኖ ማሳደር የሚችሉ ወገኖች መኖራቸው የተለመደ ነው። ለምሳሌ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ የሰራተኛ ማህበራት፤ የገበሬ ማህበራት፤ የሙያ ማህበራት፤ ተደማጭ ግለሰቦች እናም አለም አቀፍ ሀይላት፤ የመገናኛ ብዙሀን፤ የገንዘብ ተቋማት፤ ወዘት……ከሁሉም በላይ ደግሞ ሕዝብ!!..ዲሞክራሲ ባለበት ሀገር ውስጥ በመንግስት ውሳኔ ላይ ተጽእኖ ማሳደር ይችላሉ።
ወደእኛ ሀገር ጉድ የመጣን እንደሆነ በተለይም በደርግና በዘረኛው የወያኔ አስተዳደር ዘመን ፍጹም በሆነ ወደር ያልተገኘለት አንባገነንነት ስር በመውደቃችን፤ የምንታገልለትና የምንመኘው ዲሞክራሲ ጭላንጭሉም እስከወዲያኛው በመጥፋቱ፤ እንኳን የፖለቲካ ድርጅት፤ እንኳን የሙያ ማህበር፤ ህዝብ በነቂስ ከቤቱ ወጥቶ አደባባይ ውሎ አድሮ አቤቱታ፤ሮሮም ሆነ ተቃውሞ ቢያሰማ ወያኔ ከጥፋት አቋሙ ፍንክች እንደማይል ለኢትዮጵያ ህዝብ በተግባር አሳይቷል። ሙስሊም ወንድሞቻችን ከአመት በላይ በሰላም እየታገሉለት ያለው የሀይማኖት ነጻነት ምላሽ ማግኘት ቀርቶ ጭራሽ ይህን አንገብጋቢ ህዝባዊ ሰብአዊ ጥያቄ ወደ ወንጀልነት ቀይሮ፤ ንጹሀን ዜጎችን ወህኒ መቀመቅ ለማጎር ወያኔ የሚያደርገውን ሩጫ እየተመለከትን ነው አዲስ ነገር ባይሆንም።
የሙስሊም ወንድሞቻችን ትግል አርአያነቱ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በእልህና በድንቁርና ለሚታመሰው ለሚተራመሰው አለም በሀገራችን ቢሳካም ባይሳካም እየሞቱ እንዴት ሰላምን ማምጣት እንዴት መብትና ንጻነትን ማስከበር እንደሚቻል የሚያስተምር አጋጣሚ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ይህንን የሙስሊማን ወርቃማ የትግል ስልት ለመቀላቀል የዘገየበት ምክንያቱ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው። ሰላማዊ ትግል መርጠናል የሚሉን የፖለቲካ ድርጅቶች ደጅም ሆነ እቤት ያሉት፤ ከዚህ የተሻለ ሰላማዊ ትግል ምን አለ ብለው ይሆን የራሳቸው አንሶ ህዝቡንም ይዘው የተኙት? ኢትዮጵያ የሙስሊምና የክርስቲያን ሀገር አይደለችም እንዴ? ፖለቲከኞች እስላም ወይ ክርስቲያን አይደሉም እንዴ?…ጥያቄው እኮ የመብት የነጻነት ነው?….የአምልኮ ነጻነት… የፖለቲካ ነጻነት….የኢኮኖሚ ነጻነት….የመኖር ነጻነት… የመደራጀት…..የመሰብሰብ….ሁሉም ልንታገልላቸው የሚገባ ሊኖሩን የሚገቡ የህይወት እሴቶች፤ እስትንፋሶች ናቸው።
መልካም አስተዳደር የሚባለው የአመራር አይነት ቢያንስ ሊኖሩት የሚገቡ ግብአቶች በግልጽ ተቀምጠው እያለ፤ የተባብሩት መንግታት ድርጅትም ሆነ የአለም ገንዘብ ድርጅት፤ የአለም ልማት ድርጅቶች፤ ሀያላን መንግስታት እነ አሜሪካም ሆኑ እንግሊዞች በተለይም ከአፍሪካ አገሮች መንግስታት ጋር የሚኖራቸው የእርዳታና የልማት ትብብር የሚወሰነው የመልካም አስተዳደር መስፈርቶችን ማሟላት ሲችሉ ነው ቢሉም የግል ጉዳያቸውንና ጥቅማቸውን እስከጠበቁላቸው ድረስ ከማንኛውም ዘረኛና ጨፍጫፊ ቡድን ጋር እንደሚተባበሩ በተግባር አሳይተውናል።
ለዚህም አንድ ቁልጭ ያለ ማስረጃ አሜሪካ በየአለሙ ያሉ አንባሳደሮቿ በሚስጥር ለመንግስታቸው የሚያስተላልፉትን መረጃ ያዝረከረከው ዊኪሊክ ይፋ እንዳደረገው፤ አዲስ አበባ ያለው የአሜሪካ ኢንባሲ እለት በእለት ወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚፈጽማቸውን ወንጀሎች፤ ሰባዊ መብት ረገጣዎች፤ ግድያዎች፤ በአዲስ አበባ ያካሄዱትን ፍንዳታዎች ሁሉ በየእለቱ ለአሜሪካ መንግስት ያስተላልፍ ነበር። ያ ማለት እለት በእለት የምትሰራዋን ወንጀል በሙሉ ያውቁ ነበር። ያውቃሉም። ነገር ግን ባካባቢው የራሳቸውን ጥቅምና ፍላጎት ስለሚጠብቅላቸው ብቻ፤ በሀገሩና በህዝቡ ላይ ይህን አደረሰ ብለው፤ ትብብራቸውንና እርዳታቸውን አላቋረጡም። አያቋርጡምም። እንግሊዝ በቅርቡ በብዙ ሚሊዮን ዶላር ወጪ በሱማሌ ክልል ሀዝቡን የሚያሰቃዩበት ፖሊስ በብዛት አሰልጥኖላቸዋል።
ለውስጥ ችግራችን መፍትሄ ወደ እነሱ መመልከት ሳይሆን እኛው የጉዳዩ ባለቤቶች የችግሩ ገፈት ጨላጮች፤ በመናበብ፤ በመደማመጥ፤ በመተያየት፤ ከየትኛውም የሀገሪቱ ጥግ የበደል ጩኸት ሲሰማ፤ እንደ ንብ አብሮ መቀስቀስና ባንድ ድምጽ በመጮህ የወያኔን ዘረኛ አጥፊ ቡድን መታገልና ከስልጣን ማስወገድ ያስፈልጋል።
በሀገራቸው ፖለቲካና ኢኮኖሚ እንዲሁም ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ዜጎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሙሉ የተሳትፎ መብትና እድል ሲኖራቸው፤ የመደራጀት ነጻነት ያለገደብ፤ ኢንፎርሜሽን የማግኘት ነጻነት ያለገደብ ሲኖራቸው፤ በሚወከሉበት ድርጅትም ሆነ በግላቸው በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ደህንነታቸውን፤ ሀብታቸውን፤ ግዛታቸውን፤ መንግስታቸውን፤ በተመለከተ ሊናገሩ ሊደመጡና ውሳኔም ሊያስተላልፉ ሲችሉ፤ ሊሾሙና ሊሽሩ ሲችሉ፤ ቢያንስ መሰረታዊ መብት አላቸውና ወደው ወይም መርጠው ስለተቀበሉት ስርአት የሚያስጨንቅ ነገር የለም፤ ካልበጃቸው ያንኑ መብታቸውን ተጠቅመው ይለውጡታልና!
አለመታደል ሆኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያንስ ለግማሽ ምእተ አመት ለዲሞክራሲና ለተሻለ መልካም አስተዳደር ትግል ቢያደርግም ባለፉት ሁለት አጋጣሚዎች ድሉን እየተነጠቀ ለእኩይ አላማና ግብ የተነሱ፤የሀገርና የህዝብ የውስጥ ጠላቶች አሸናፊ ሆነውበት፤ ለባሰ ውድመትና መከራ ዳርገውት፤ ሀገራዊ ህልውናውንም ማጥፋት በሚያስችል የታሪክ አዘቅት አፋፍ ላይ አቆሙት። ዲሞክራሲው ቀርቶ የአንዲት ኢትዮጵያ ህዝብነታችን፤ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ባለቤትነታችን በቀጭን ክር ላይ የተንጠለጠለ እጣፈንታ ሆኖ አረፈው። ዜጎች ተወልደው ካደጉበት አገር እንደ ባእድ ስደተኛ ሀብትና ንብረታቸውን እየተቀሙ ሲባረሩ፤ በተፈጠሩባት ምድር መድረሻ እንዲያጡ ተደርገው በየጎዳናው ሲወድቁ እያየን ምንም ማድረግ ተስኖን አፍጠን ተቀምጠናል።
በደቡብ ኢትዮጵያ፤ አማራ የተባለ ዜጋ፤ በሶማሌ ክልል ጂጂጋ ሱማሌ ያልሆነ ሁሉ ንብረቱ እየተቀማ፤ እየታሰረ ቶርች እየተደረገ፤ እዚያው ተወልደው ያደጉ አማሮችና ሌሎች ብሄረሰቦች ግፍ እየተፈጸመባቸው ይህንን ተከታታና የማይቆም በእቅድ የተያዘ ጥቃት ማስቆም የቻለ የፖለቲካ ድርጅትም ሆነ የሰብአዊ መብት ጥበቃ ድርጅት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ብቅ ባለማለቱ የኢትዮጵያውያኑ ሰቆቃ እየባሰ በመሄድ ላይ ይገኛል። ወያኔና የክልሉ የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ የሱማሌ ባለስልጣናትና ፖሊሶች በመተባበር ይህን ዘመቻ ሲያንቀሳቅሱ፤ ተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኑ አለም አቀፍ ሰብአዊ ድርጅቶች ድርጊቱን ለማስቆም ያንቀሳቀሱት ሁለገብ ዘመቻ የለም። የህውሀትና የክልሉ ቅጥረኞቻቸው ዘመቻ ግን አላቋረጠም። ባጠቃላይ ወያኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለውን ህዝብና ኢትዮጵያን የማጥፋት ቀጣይ ተግባሩን ያለምንም እንቅፋት ማከናወኑን ቀጥሏል። እራሳችንንና ሀገራችንን ለማዳን መነሳት ያስፈራን በሚምስል መልኩ የወያኔ መንጋ መጨፈሪያ መሆናችን ቀጥሏል።
ያለ ህዝብ ምክርና ዝክር መላውን የሀገራችንን መሬት ለባእዳን አሳልፎ መስጠቱ ቀጥሏል። ነገ ልጆቻችንን በገዛ ምድራቸው ላይ እያሳደዱ እሚገሏቸው ባእዳንን በብዛት እያስገቡ ማስፈሩ ቀጥሏል። በፍርሀት ተውጠን፤ ሀሞታችን ሸንቶ፤ እኛ አባቶቻቸው፤ ወንድሞቻቸው ተቀምጠን የልጆቻችንን ቅርስ ምድር ኢትዮጵያን ወያኔ ሲቸበችበው ዝም ብለናል።
ጀግና ህዝብ ታግሎ ዜጎች ነጻ ዳኝነት የሚያገኙበት ሉአላዊ የሆነ የፍትህ ተቋም ይገነባል። ዜጎች ሁሉ በህግ ፊት እኩል የሚዳኙበት፤ መብታቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ ከሙስናና ከወገንተኝነት በጸዳ የፖሊስ ሰራዊት የአካልና የህግ ጥበቃ የሚያገኙበት፤ ስርአት ይገነባል። ዳኞች ከሙስናና ከአንድ ወገን ጉዳይ አስፈጻሚነት በጸዳ ህሊና ለዜጎች ደህንነት የቆሙ መሆኑን ያለ ማንም ባለስልጣን ጣልቃ ገብነት በሚሰጡት ነጻ ፍትህ ያረጋግጣሉ። ይህ በትግላችን እውን ሊሆን የሚገባው ስርአት ሀገራችንን እንደሰማይ እየራቃት፤ በመሄድ ላይ ይገኛል። በራሳችን ደካማነትና ፍርሀት።
በሀገርና በህዝብ ጉዳይ ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎች፤ የሚተገበሩ እርምጃዎች፤ ህግና ደንብን የተከተሉ መሆናቸውን እርግጠኛ ለማድረግ፤ የጉዳዩ ባለቤት የሆነው ህዝብ እያያቸው፤ እየሰማቸው፤ እየተነገረው፤ እየተነጋገረባቸው ሲሆን ፍትሀዊነት ይሆናል። በመንግሰትነት የተሰየመው አካል ያስተላለፈው፤ የሚያስተላልፈው ውሳኔ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚነካው የህብረተሰብ አካል፤ ቀጥተኛ ኢንፎርሜሽን ቀድሞ ሲያገኝና የሀሳቡ ተካፋይ ሲሆን፤ ጥቅሙንም ደህንነቱንም ለመጠበቅ እድል ያገኛል። በህብረተሰብ ህይወት ላይ የሚተላለፍ ውሳኔ ሰፊና ጥልቅ ምክክር ያስፈልገዋል።
ልንታገሰው የሚገባ መንግስት፤ አስተዳደር፤ ከህዝብ ለሚመጡ ሮሮዎችና አቤቱታዎች የመብት ረገጣ፤ የፍትህ ጉድለት፤ የመሳሰሉ ችግሮችን ፈጥኖ መስማትና መፍትሄ ለመሻት መንቀሳቀስ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል። በንቅዘት የበሸቀጡ ባለስልጣናት ከደሞዛቸው ጋር የማይመጣጠን ኑሮና ንብረት ሲያደረጁ ያየ ህዝብ፤ የሀገር ሀብት ለግል ጥቅም እየዋለ ነው ብሎ ቢያመለክት፤ መንግስት ውሎ ሳያድር እነዚያን ግለሰቦች የሀብታቸው ምንጭ ምን እንደሆነ እንዲያስረዱ ለዳኝነት የሚቆሙበትን የህግ ተቋም ማደራጀትና ጉዳያቸው ታይቶ ለጠያቂው ህዝብ ምላሽ የሚሰጥበትን ሂደት እውን ያደርጋል። ሌባውና ወንጀለኛው፤ ሙሰኛው እራሱ መንግስት ነኝ ብሎ ስልጣን ላይ የተጣበቀው ወገን በሆነበት ሀገር ከላይ የጠቀስኩት ነገር የማይታሰብ ነው። ብቸኛው አማራጭ አንባገነኑን ቡድን ከስልጣን አስወግዶ፤ በከርሰ መቃብሩ ላይ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት መገንባት ነው።
ቀጣይነት ላለው የህብረተሰብ እድገትና ሰላም አስፈላጊ የሚሆነው፤ የህዝብን ታሪክ፤ ባህል፤ ማህበራዊ አኗኗርና መስተጋብር፤ የለት ተለት ያኗኗር ዘይቤን ግንዛቤ ውስጥ የሚያካትት ውሳኔና እርምጃ የሚያራምድ አስተዳደር መኖር ነው።

በህብረተሰብ ውስጥ እጅግ የተለያዩና አንዳንዴም የተራራቁ ፍላጎቶች አመለካከቶች መኖራቸው የተፈጥሮ ህግ ነው። እያንዳንዱን የህብረተስብ ክፍል እኩል ማስደሰት አይቻል ይሆናል። እስላምና ክርስቲያን በጋራ በሚኖሩባት ሀገር ውስጥ የክርስትያኑን ህዝብ ፍላጎትና መብት ከግምት ውስጥ ባለማስገባት አንድ ገዢ ቡድን ተነስቶ በሸሪአ ህግ ነው መተዳደር ያለብን በሚል፤ የእስላም መንግስት ቢያውጅ፤ በአንዲት የጋራ ሀገር ውስጥ ያንዱ ወገን ፍላጎትና ጥቅም የሌላውን ወገን ጉዳትና ቅሬታ አስከተለ ማለት ነው ። ለእንዲህ ያለ ህዝብ ሁሉንም የሚያስማማው አለማዊ መንግስት ይሆንና ሁሉም የማምለክ

Ethiopia ranks 173 out of 187 countries in human development index

Editor's Note - This is how a country ranks when it registers an envy-of-the-world double-digit economic growth for the last 10 years - of course EPRDF style!
* * * * * *
ADDIS ABABA — The United Nations Development Program has released its 2013 Human Development Index. Despite recent economic growth, Ethiopia is still near the bottom of the index.
Ethiopia ranks 173 out of 187 countries in the Human Development Index 2013, unveiled by the United Nations Development Program, UNDP, on Friday.
The Index is part of the Human Development Report that is presented annually and measures life expectancy, income and education in countries around the world. Since 2000, Ethiopia has registered greater gains than all but two other countries in the world - Afghanistan and Sierra Leone. But it still ranks close to the bottom of the Index. However, Samuel Bwalya, an economic advisor for UNDP, says that not only the ranking is important. “I think what matters in the index is how you’re moving, your own human development progress within the country, so you’re moving from 0.275 to 0.378, that movement is what matters," said Bwalya. "It means that your country is making progress in human development. Now the ranking depends on how other countries are also faring.”This year's Human Development Report focuses on the major gains made since 2000 in most countries in the global South. UNDP believes sub-Saharan Africa can achieve higher levels of human development if it deepens its engagement with other regions of the South. But those countries must overcome many challenges, such as low life expectancy, high levels of inequality and the growing threat for environmental disasters that could halt or reverse the recent gains in human development. Bwalya says that government policies are central to human development in Ethiopia: “The most important is to continuously commit to two policy arenas: the economic program in the country is robust and the government should have continuous commitment to development," he explained. "The second is that it should continue the social protection program that has been so important in reducing poverty.”While the Human Development Report and Index celebrate improvements across the developing world, a hard fact remains - 24 out of the 25 lowest ranked countries are on the African continent.