Monday, December 23, 2013

በደም የተገነባ ተቋም ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል

(ለዳግመኛ ክህደት እንዳይዳረግ)
ግንቦት 83/91 ላይ የኢትዮጵያ ሰማይ ክፉኛ በሃዘን ሲመታ ፣ ደመናው ሲጠለሽ ፤ ወንዞች መደፈራረስ ሲጀምሩ ፤ የሰውን ልብ ባር ባር ሲለው …….. የክፉው ቀን ጅማሮ ፣ የውርደት ሃሌታ ፣ የሃገር አልባነት ስሜትና የዜግነት ውርደት ደጃፍ ላይ መውደቃችን እውነት ነበር ።
Read full story in PDF: በደም የተገነባ ተቋም …

No comments:

Post a Comment