Sunday, April 21, 2013

አምባሳደር መብራት በየነ ከኖርዌይ ተባረረች (ኖርዌይ)


በሄለን ዘውዱ አየለ
Mebrat Beyene Abay, Ethiopian ambassader in Swedenየኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጡትን ወያኔዎች አባረው ወያኔ ያዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ ተስብሰበው በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራት በየነ ንግግር ስትጀምር ስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን በመጀመሪያ ጥያቄችንን መልሽልን በማለት ወጥረው ያዝዋት ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ በፖሊስ ሃይል አፍረው ተመልሰዋል። ለተጨማሪ ዘገባ እዚህ ይጫኑ


The 300 attendees were Ethiopian asylum seekers or people with Ethiopian background.
 

No comments:

Post a Comment