ምጻዊት ሚካያ በሃይሉ ከትላንት በስትያ ታህሳስ 16 ቀን ህይወቷ አልፎ፤ የቀብር ስነ ስርአቷ ተፈጽሟል።
መልካም ስራዋ ግን ከኛ ጋር አብሮ ይቆያል። እኛም ሚካያን ለማስታወስ ያስችለን ዘንድ፤ ወደ ኋላ ተመልሰን የቀድሞ
ፋይላችንን ማገላበጥ ጀመርን። ከሶስት አመት በፊት፤ በሚያዝያ ወር 2002 ዓ.ም. ከሚካያ ጋር አንድ ቃለ ምልልስ
ተደርጎ ነበር። ይህንን ቃለ ምልልስ ከአዲስ አበባ ተቀብለን በዚሁ ድረ ገጻችን ኢ.ኤም.ኤፍ ላይ ለህትመት
አብቅተነው ነበር። ቃለ ምልልሱን ያደረገችው ከጋዜጠኛ አቤል አለማየሁ ጋር ሲሆን፤ ከሶስት አመታት በፊት ለህትመት
ያበቃነውን ጽሁፍ በድጋሚ አቅርበነዋል።
ቃለ ምልልሱን በፒ.ዲ.ኤፍ ያንብቡ። ለማንበብም እዚህ ላይ ይጫኑ። ለማንበብም እዚህ ላይ ይጫኑ።
No comments:
Post a Comment