ኢ.ኤም.ኤፍ – ቅዳሜ ምሽት የጣለው ዝናብ በሳኡዲ ዋና ከተማ፣ ሪያድ ላይ ከፍተኛ የሆነ የጎርፍ መጥለቅለቅ አስከትሏል። እሁድ ይከፈቱ የነበሩ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርስቲዎች ተዘግተዋል። ላለፉት አመታት በቂ ዝናብ ያላገኘችው የሪያድ መዲና፤ ለሁለት ሰአታት ሳያቋርጥ በዘነበው ዝናብ ምክንያት ነበር በውሃ የተጥለቀለቀችው።
አንዳንዶች ሳኡዲዎች በኢዮጵያውያን ላይ ባደረሱት ግፍ ምክያት፤ ከአምላክ የmeጣ ቁጣ ነው” የሚሉ ወገኖች አሉ። በዚያም ተባለ በዚህ ግን አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ዝናብ እና ጎርፍ አደጋ ውስጥ ናት።
አንዳንዶች ሳኡዲዎች በኢዮጵያውያን ላይ ባደረሱት ግፍ ምክያት፤ ከአምላክ የmeጣ ቁጣ ነው” የሚሉ ወገኖች አሉ። በዚያም ተባለ በዚህ ግን አገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ዝናብ እና ጎርፍ አደጋ ውስጥ ናት።
ዝናብ ብዙም የማያውቃት ሳኡዲ አረቢያ እንዲህ ያለ ከፍተኛ ዝናብ እና ጎርፍ ሲያጋጥማት፤ ከአርባ አመታት በኋላ ይህ የመጀመሪያው ነው።
No comments:
Post a Comment