በሄለን ዘውዱ አየለ
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጡትን ወያኔዎች አባረው ወያኔ ያዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ ተስብሰበው በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራት በየነ ንግግር ስትጀምር ስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን በመጀመሪያ ጥያቄችንን መልሽልን በማለት ወጥረው ያዝዋት ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ በፖሊስ ሃይል አፍረው ተመልሰዋል። ለተጨማሪ ዘገባ እዚህ ይጫኑ

No comments:
Post a Comment